ታላቅ መንፈሳዊ ጉዞ ወደ ኩክየለሽ ማርያም እና ሰምነሽ
የማይቀርበት ታላቅ መንፈሳዊ የንግስ ጉዞ
ህዳር 21 ፃድቃኔ ማርያም ገዳም
እና
ኩክየለሽ ማርያም ገዳም
የት ሊያከብሩ አስበዋል በዕለቱ ደርሶ መልስ
የንግስ ጉዞ ወደ ፃድቃኔ ማርያም እና ኩክ የለሽ ማርያም









የምንናፍቃት እና እሰይ ደረሰችልን የምንላት የደጓ እናታችን የአለም አማላጅቅድስተ ቅዱሳን እመ አምላክ በገሀድ የምትገለጥበት የዘረያዕቆብ እመቤት ስውሯ ጽላት የጻድቃኔ ማርያም እና ስዕለት ሰሚዋ በእለት ለጥያቄ መልስ የምትሰጠዋ ኩክ የለሽ ማርያም ገዳም
ቅዳሜ ህዳር 21 በዓለ ንግስ ነው
አዘጋጅ፦ ማህበረ ፃድቃን ወ ሰማዕታት የደርሶ መልስ ጉዞዎችን አዘጋጅተናል ይደውሉ
ይመዝገቡ እና አብረን እንጓዝ እንባረክ
የጉዞ ዋጋ :-ፃድቃኔ ማርያም 700
:- ኩክየለሽ ማርያም 500
ከሙሉ መስተንግዶ ጋር
ስልክ:- 0927 76 70 70
መነሻ :- 1. ፒያሳ ጊዮርጊስ ቤተክርስትያን
2. መገናኛ የካ ክፍለ ከተማ ፊትለፊት
3. ጣፎ አደባባይ